* (bug 11035) Add descriptive <title> to Special:Search
[lhc/web/wiklou.git] / languages / messages / MessagesAm.php
1 <?php
2 /**
3 * Amharic
4 *
5 * @addtogroup Language
6 *
7 * @author Codex Sinaiticus
8 */
9
10 $messages = array(
11 # User preference toggles
12 'tog-underline' => 'መያያዣ የሚሠመር',
13 'tog-highlightbroken' => 'ሰባሪ (ቀይ) መያያዣ <a href="" class="new">እንዲህ</a>? አለዚያ: እንዲህ<a href="" class="internal">?</a>)',
14 'tog-justify' => 'አንቀጾች ቅርጽ ልክ እንዲሆን',
15 'tog-hideminor' => 'ጥቃቅን ለውጦች ይሠወሩ',
16 'tog-extendwatchlist' => 'ለአንድ መጣጥፍ የተደረጁ ለውጦች ሁሉ ይዘረዝሩ',
17 'tog-usenewrc' => 'የተደረጁ ቅርብ ለውጦች (JavaScript)',
18 'tog-numberheadings' => 'ቁጥሮች በየክፍሉ ይታዩ',
19 'tog-showtoolbar' => 'የማዘጋጀት መሳርዮች ይታዩ (JavaScript)',
20 'tog-editondblclick' => '2 እጥፍ ማውስ በመጫን ገጹን ለማስተካከል እንዲቻል (JavaScript)',
21 'tog-editsection' => '[ለማስተካከል] የሚለው መያያዣ በየክፍሉ ይታይ',
22 'tog-editsectiononrightclick' => 'ቀኝ እምቡጥ በMouseዎ ላይ በመጫን ክፍልን ማስተካከል እንዲቻል (JavaScript)',
23 'tog-showtoc' => 'ከ3 ክፍሎች በላይ ሲኖሩ የይዞታ ሳጥን ይታይ',
24 'tog-rememberpassword' => 'መግቢያዎ እንዲታወስ ምልክት እዚህ ያድርጉ',
25 'tog-editwidth' => 'የማዘጋጀት ሰንጠረዝ በሙሉ እንዲስፋፋ',
26 'tog-watchcreations' => 'የፈጠሩት ሁሉ ወደ ተከታተሉት ገጾች ዝርዝር ይጨመር',
27 'tog-watchdefault' => 'ያዘጋጁት ሁሉ ወደ ተከታተሉት ገጾች ዝርዝር ይጨመር',
28 'tog-watchmoves' => 'ያዛወሩት ሁሉ ወደ ተከታተሉት ገጾች ዝርዝር ይጨመር',
29 'tog-minordefault' => 'ለውጦችዎ በሙሉ እንደ «ጥቃቅን» ለማመልከት',
30 'tog-previewontop' => 'ገጹ ከማዘጋጀት ሰንጠረዝ አስቀድሞ ይታይ',
31 'tog-previewonfirst' => 'ገጽ ሲዘጋጅ ቅድመ-ዕይታ ሁልግዜ ይታይ',
32 'tog-fancysig' => '←ፊርማዎ ለመኖርያ ገጽዎ እንዳያይዝ',
33 'tog-watchlisthideown' => 'የራስዎ ለውጦች ከሚከታተሉት ገጾች ይደበቁ',
34 'tog-watchlisthidebots' => 'የቦት (መሣርያ) ለውጦች ከሚከታተሉት ገጾች ይደበቁ',
35 'tog-watchlisthideminor' => 'ጥቃቅን ለውጦች ከሚከታተሉት ገጾች ይደበቁ',
36 'tog-ccmeonemails' => 'ወደ ሌላ ተጠቃሚ የምልከው ኢሜል ቅጂ ለኔም ይላክ',
37
38 'skinpreview' => '(ለሙከራ)',
39
40 # Dates
41 'sunday' => 'እሁድ',
42 'monday' => 'ሰኞ',
43 'tuesday' => 'ማክሰኞ',
44 'wednesday' => 'ሮብ',
45 'thursday' => 'ሐሙስ',
46 'friday' => 'ዓርብ',
47 'saturday' => 'ቅዳሜ',
48
49 # Bits of text used by many pages
50 'categories' => '{{PLURAL:$1|መደብ|መደቦች}}',
51 'pagecategories' => '{{PLURAL:$1|መደብ|መደቦች}}',
52 'category_header' => 'የመደብ (ካቴጎሪ) «$1» ይዞታ ፦',
53 'subcategories' => 'ንዑስ-መደቦች',
54 'category-empty' => 'ይህ መደብ አሁን ባዶ ነው።',
55
56 'newwindow' => '(ባዲስ መስኮት ውስጥ ይከፈታል።)',
57 'cancel' => '<br>ይቅር! (ለመሰረዝ)',
58 'mytalk' => 'የኔ ውይይት፤',
59 'navigation' => 'የማውጫ ቁልፎች',
60
61 'returnto' => '(ወደ $1 ለመመለስ)',
62 'help' => 'እርዳታ ገጽ',
63 'search' => 'ፍለጋ',
64 'searchbutton' => 'ፍለጋ',
65 'go' => 'እንሂድ!',
66 'searcharticle' => 'እንሂድ!',
67 'history' => 'ታሪክ',
68 'history_short' => 'ታሪክ',
69 'printableversion' => 'ለማተሚያዎ እንዲስማማ',
70 'permalink' => 'ቋሚ መያያዣ',
71 'edit' => 'ይህን ገጽ ለማዘጋጀት',
72 'delete' => 'ይጥፋ',
73 'protect' => 'ለመቆለፍ',
74 'talkpagelinktext' => 'ውይይት',
75 'specialpage' => 'ልዩ ገጽ',
76 'talk' => 'ውይይት',
77 'toolbox' => 'ጠቃሚ መሣሪያዎች',
78 'otherlanguages' => 'በሌሎች ቋንቋዎች',
79 'redirectedfrom' => '(ከ$1 የተዛወረ)',
80 'redirectpagesub' => 'መምሪያ መንገድ',
81 'lastmodifiedat' => 'ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ$2 $1 ዓ.ም. ነበር።', # $1 date, $2 time
82
83 # All link text and link target definitions of links into project namespace that get used by other message strings, with the exception of user group pages (see grouppage) and the disambiguation template definition (see disambiguations).
84 'aboutsite' => 'ስለ {{SITENAME}} መርሃግብር',
85 'copyright' => '<br />ይዞታ በ$1 በሚለው ሕግ ሥር በነፃ የሚገኝ ነው።<br />',
86 'currentevents' => 'ወቅታዊ ጉዳዮች (ዜና)',
87 'disclaimers' => 'የኃላፊነት ማስታወቂያ',
88 'edithelp' => 'የማዘጋጀት እርዳታ',
89 'mainpage' => 'ዋናው ገጽ',
90 'portal' => 'የኅብረተሠቡ መረዳጃ',
91 'privacy' => 'የግልነት ድንጋጌ',
92 'sitesupport' => 'መዋጮ ለመስጠት',
93
94 'youhavenewmessages' => '$1 አለዎት ($2)።',
95 'newmessageslink' => 'አዲስ መልእክት',
96 'newmessagesdifflink' => 'የውይይት ገጽዎን መጨረሻ ለውጥ ለማየት',
97 'editsection' => 'ለማስተካከል',
98 'editold' => 'ያርሙት',
99 'toc' => 'ይዞታ',
100 'showtoc' => 'ይታይ',
101 'hidetoc' => 'ይደበቅ',
102
103 # Short words for each namespace, by default used in the 'article' tab in monobook
104 'nstab-main' => 'መጣጥፍ',
105 'nstab-user' => 'ያባል መኖርያ ገጽ',
106 'nstab-special' => 'ልዩ ገጽ',
107 'nstab-project' => 'ግብራዊ ገጽ',
108 'nstab-image' => 'ፋይል',
109 'nstab-mediawiki' => 'መልእክት',
110 'nstab-template' => 'መልጠፊያ',
111 'nstab-help' => 'እርዳታ ገጽ',
112 'nstab-category' => 'የመደብ ገጽ',
113
114 # General errors
115 'viewsource' => 'ጥሬ ኮድ ለመመልከት',
116 'viewsourcefor' => 'ለ«$1»',
117 'protectedpagetext' => 'ይኸው ገጽ እንዳይዘጋጅ ተቆልፏል።',
118 'viewsourcetext' => 'የገጹን ጥሬ ኮድ ለመመልከት እንዲሁም ለመቅዳት እዚህ ይቻላል።',
119 'protectedinterface' => 'ይህ ጽሕፈት ለመርሃግብሩ መልክ አስፈላጊ በመሆኑ ከመጋቢዎች በቀር እንዳይለወጥ የተቆለፈ ነው።',
120 'cascadeprotected' => "'''ማስጠንቀቂያ፦''' ይህ አርእስት ሊፈጠር ወይም ሊቀየር አይቻልም። ምክንያቱም ወደ ተከለከሉት አርእስቶች ተጨምሯል። <br />This page cannot be created or changed, because it is included in the following page that is under 'cascading protection': <br />$2",
121
122 # Login and logout pages
123 'logouttext' => '<strong>አሁን ወጥተዋል።</strong><br /> አሁንም በቁጥር መታወቂያዎ ማዘጋጀት ይቻላል። ወይም ደግሞ እንደገና በብዕር ስምዎ መግባት ይችላሉ።
124 ----
125 በጥቂት ሴኮንድ ውስጥ ወደሚከተለው ገጽ በቀጥታ ይመለሳል፦',
126 'welcomecreation' => '== ሰላምታ፣ $1! ==
127
128 የብዕር ስምዎ ተፈጥሯል። ስለ [[Wikipedia:Welcome, newcomers!|ምርጫዎች ምክር]] ይረዱ።',
129 'yourname' => 'Username / የብዕር ስም:',
130 'yourpassword' => 'Password / መግቢያ ቃል',
131 'yourpasswordagain' => 'መግቢያ ቃልዎን ዳግመኛ ይስጡ',
132 'remembermypassword' => '(መግቢያዎ እንዲታወስ ምልክት እዚህ ያድርጉ)',
133 'login' => 'ለመግባት',
134 'loginprompt' => '(You must have cookies enabled to log in to {{SITENAME}}.)',
135 'userlogin' => 'መግቢያ',
136 'userlogout' => 'መውጫ',
137 'nologin' => 'የብዕር ስም ገና የለዎም? $1!',
138 'nologinlink' => 'አዲስ የብዕር ስም ያውጡ',
139 'createaccount' => 'አዲስ አባል ለመሆን',
140 'gotaccount' => '(አባልነት አሁን ካለዎ፥ $1 ይግቡ)',
141 'gotaccountlink' => 'በዚህ',
142 'youremail' => 'ኢ-ሜል *',
143 'username' => 'የብዕር ስም:',
144 'uid' => 'የገባበት ቁ.: #',
145 'yourlanguage' => 'የመልኩ ቋንቋ',
146 'yournick' => 'ቁልምጫ ስም (ለፊርማ)',
147 'email' => 'ኢ-ሜል',
148 'prefs-help-email' => 'ኢሜል አድራሻን ማቅረብዎ አስፈላጊ አይደለም። ቢያቅርቡት ሌሎች አባላት አድራሻውን ሳያውቁ በፕሮግራሙ አማካኝነት ሊገናኙዎት ተቻለ።',
149 'loginsuccesstitle' => 'መግባትዎ ተከናወነ!',
150 'loginsuccess' => 'እንደ «$1» ሆነው አሁን {{SITENAME}}ን ገብተዋል።',
151 'mailmypassword' => 'Mail me a new password / መግቢያ ቃሌን ረስቼ አዲስ በኔ email ይላክልኝ።',
152 'eauthentsent' => 'የማረጋገጫ ኢ-ሜል ወዳቀረቡት አድራሻ ተልኳል። ያው አድራሻ በውነት የርስዎ እንደሆነ ለማረጋገጥ፣ እባክዎ በዚያ ደብዳቤ ውስጥ የተጻፈውን መያያዣ ይጫኑ። ከዚያ ቀጥሎ ኢ-ሜል ከሌሎች ተጠቃሚዎች መቀበል ይችላሉ።',
153 'emailauthenticated' => 'የርስዎ ኢ-ሜል አድራሻ በ$1 ተረጋገጠ።',
154 'emailnotauthenticated' => 'ያቀረቡት አድራሻ ገና አልተረጋገጠምና ከሌሎች ተጠቃሚዎች ኢሜል መቀበል አይችሉም።',
155 'noemailprefs' => '(በ{{SITENAME}} በኩል ኢሜል ለመቀበል፣ የራስዎን አድራሻ አስቀድመው ማቅረብ ያስፈልጋል።)',
156 'emailconfirmlink' => 'አድራሻዎን ለማረጋገጥ',
157
158 # Edit page toolbar
159 'bold_sample' => 'ጨለማ ጽሕፈት',
160 'italic_sample' => 'ያንጋደደ ጽሕፈት',
161 'link_sample' => 'የመያያዣ ስም',
162 'extlink_sample' => 'http://www.lemisale.com የውጭ መያያዣ',
163 'headline_sample' => 'ንዑስ ክፍል',
164 'nowiki_sample' => 'በዚህ ውስጥ የሚከተት ሁሉ የዊኪ-ሥርአተ ቋንቋን ቸል ይላል',
165
166 # Edit pages
167 'summary' => 'ማጠቃለያ',
168 'subject' => 'ጥቅል ርዕስ',
169 'minoredit' => 'ይህ ለውጥ ጥቃቅን ነው።',
170 'watchthis' => 'ይህንን ገጽ ለመከታተል',
171 'savearticle' => 'ገጹን ለማቅረብ',
172 'preview' => 'ሙከራ / preview',
173 'showpreview' => 'ቅድመ እይታ',
174 'showdiff' => 'ማነጻጸሪያ',
175 'anoneditwarning' => "'''ማስታወቂያ:''' እርስዎ አሁን በአባል ስምዎ ያልገቡ ነዎት። ማዘጋጀት ይቻሎታል፤ ነገር ግን ለውጦችዎ በአባል ስም ሳይሆን በቁጥር አድራሻዎ ይመዘገባሉ። ከፈለጉ፥ በአባልነት [[Special:Userlogin|መግባት]] ይችላሉ።",
176 'summary-preview' => 'የማጠቃለያ ቅድመ እይታ',
177 'newarticletext' => 'ይኸው ገጽ ገና አይኖርም። ገጹን አዲስ ለመፍጠር፣ ዝም ብለው ከታች በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማቀነባበር ሊጀምሩ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ፣ [[{{MediaWiki:helppage}}|የረዳቱን ገጽ]] ይጐብኙት። <br>ወደዚህ በስሕተት የደረሱ እንደ ሆነ፣ «Back» የሚለውን በኮምፒውተርዎ ብራውዘር መጫን ይችላሉ።',
178 'anontalkpagetext' => "----''ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በ[[ቁጥር አድራሻ]] እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ [[Special:Userlogin|«መግቢያ»]] በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።''",
179 'noarticletext' => '(በዚሁ ገጽ ላይ ምንም ጽሕፈት ገና የለም።)',
180 'previewnote' => 'ማስታወቂያ፦ <strong><big>ይህ ለሙከራው ብቻ ነው የሚታየው -- ምንም ለውጦች ገና አልተላኩም!</big></strong>',
181 'session_fail_preview' => '<strong>ይቅርታ! ገጹን ለማቅረብ ስንሂድ፣ አንድ ትንሽ ችግር በመረቡ መረጃ ውስጥ ድንገት ገብቶበታል። እባክዎ፣ እንደገና ገጹን ለማቅረብ አንዴ ይሞክሩ። ከዚያ ገና ካልሠራ፣ ምናልባት ከአባል ስምዎ መውጣትና እንደገና መግባት ይሞክሩ።</strong>',
182 'editing' => $1» ማዘጋጀት / ማስተካከል',
183 'editingsection' => $1» (ክፍል) ማዘጋጀት / ማስተካከል',
184 'editingcomment' => '$1 ማዘጋጀት (ውይይት መጨመር)',
185 'yourtext' => 'የእርስዎ እትም',
186 'editingold' => '<strong><big>ማስጠንቀቂያ፦</big><br>ይህ እትም የአሁኑ አይደለም፣ ከዚህ ሁናቴ ታድሷል።<br> ይህንን እንዳቀረቡ ከዚህ እትም በኋላ የተቀየረው ለውጥ ሁሉ ያልፋል።</strong>',
187 'copyrightwarning' => "*<big> '''መጣጥፎችን ለመፍጠርና ለማሻሻል አይፈሩ''!''''' &mdash; </big>ሥራዎ ትክክለኛ ካልሆነ፣ በሌሎቹ አዘጋጆች ሊታረም ይችላል።",
188 'readonlywarning' => ':<strong>ማስታወቂያ፦</strong> {{SITENAME}} አሁን ለአጭር ግዜ ተቆልፎ ገጹን ለማቅረብ አይቻልም። ጥቂት ደቂቃ ቆይተው እባክዎ እንደገና ይሞክሩት!
189 :(The database has been temporarily locked for maintenance, so you cannot save your edits at this time. You may wish to cut-&-paste the text into another file, and try again in a moment or two.)',
190 'semiprotectedpagewarning' => "'''ማስታወቂያ፦''' ይኸው ገጽ ከቋሚ አዛጋጆች በተቀር በማንም እንዳይለወጥ ተቆልፏል።",
191 'templatesused' => 'በዚሁ ገጽ ላይ የሚገኙት መልጠፊያዎች እነዚህ ናቸው፦',
192 'templatesusedpreview' => 'በዚሁ ቅድመ-እይታ የሚገኙት መልጠፊያዎች እነዚህ ናቸው፦',
193 'recreate-deleted-warn' => ":<strong><big>'''ማስጠንቀቂያ፦ ይኸው አርእስት ከዚህ በፊት የጠፋ ገጽ ነው!'''</big></strong>
194
195 *እባክዎ፥ ገጹ እንደገና እንዲፈጠር የሚገባ መሆኑን ያረጋግጡ። <br>
196 *የገጹ መጥፋት ዝርዝር ከዚህ ታች ይታያል።
197
198 '''Warning:''' This page has previously been deleted. Please consider whether it is appropriate to recreate this page.
199 The deletion log for this page appears below:",
200
201 # "Undo" feature
202 'undo-success' => "ያ ለውጥ በቀጥታ ሊገለበጥ ይቻላል። እባክዎ ከታች ያለውን ማነጻጸርያ ተመልክተው ይህ እንደሚፈልጉ ያረጋግጡና ለውጡ እንዲገለበጥ '''ገጹን ለማቅረብ''' ይጫኑ።",
203 'undo-failure' => 'ከዚሁ ለውጥ በኋላ ቅራኔ ለውጦች ስለ ገቡ ሊገለበጥ አይቻልም።',
204 'undo-summary' => 'አንድ ለውጥ ከ[[Special:Contributions/$2|$2]] ([[User talk:$2|ውይይት]]) ገለበጠ',
205
206 # History pages
207 'revhistory' => 'የገጽ ታሪክ',
208 'viewpagelogs' => 'መዝገቦች ለዚሁ ገጽ',
209 'currentrev' => 'የአሁኑ እትም',
210 'revisionasof' => 'እትም በ$1',
211 'revision-info' => 'የ$1 ዕትም (ከ$2 ተዘጋጅቶ)',
212 'previousrevision' => '← የፊተኛው እትም',
213 'nextrevision' => 'የሚከተለው እትም →',
214 'currentrevisionlink' => '«የአሁኑን እትም ለመመልከት»',
215 'cur' => 'ከአሁን',
216 'last' => 'ካለፈው',
217 'page_first' => 'ፊተኞች',
218 'page_last' => 'ኋለኞች',
219 'histlegend' => "ከ2 እትሞች መካከል ልዩነቶቹን ለመናበብ፦ በ2 ክብ ነገሮች ውስጥ ምልክት አድርገው «የተመረጡትን እትሞች ለማነፃፀር» የሚለውን ተጭነው የዛኔ በቀጥታ ይሄዳሉ።<br /> መግለጫ፦ (ከአሁን) - ከአሁኑ እትም ያለው ልዩነት፤ (ካለፈው) - ቀጥሎ ከቀደመው እትም ያለው ልዩነት፤<br> «'''ጥ'''» ማለት ጥቃቅን ለውጥ ነው።",
220 'histfirst' => 'ቀድመኞች',
221 'histlast' => 'ኋለኞች',
222 'historysize' => '($1 byte)',
223 'historyempty' => '(ባዶ)',
224
225 # Diffs
226 'history-title' => 'የ«$1» እትሞች ታሪክ',
227 'difference' => '(በ2ቱ እትሞቹ ዘንድ ያለው ልዩነት)',
228 'lineno' => 'መስመር፡ $1፦',
229 'editundo' => 'ለውጡ ይገለበጥ',
230 'diff-multi' => '(ከነዚህ 2 እትሞች መካከል {{plural:$1|አንድ ለውጥ ነበር|$1 ለውጦች ነበሩ}}።)',
231
232 # Search results
233 'searchresulttext' => 'በተጨማሪ ስለ ፍለጋዎች ለመረዳት፣ [[{{MediaWiki:helppage}}]] ያንብቡ።',
234 'searchsubtitle' => "'''ፍለጋ ለ[[:$1]]፦'''",
235 'noexactmatch' => "በ«$1» አርዕስት የሚሰየም መጣጥፍ '''አልተገኘም'''፤ እርሶ ግን [[:$1|ሊፈጥሩት ይችላሉ]]... ።",
236 'prevn' => 'ፊተኛ $1',
237 'nextn' => 'ቀጥሎ $1',
238 'viewprevnext' => 'በቁጥር ለማየት፡ ($1) ($2) ($3).',
239 'showingresults' => 'ከ ቁ.#<b>$2</b> ጀምሮ እስከ <b>$1</b> ውጤቶች ድረስ ከዚህ በታች ይታያሉ።',
240 'powersearch' => 'ፍለጋ',
241
242 # Preferences page
243 'preferences' => 'ምርጫዎች፤',
244 'mypreferences' => 'ምርጫዎች፤',
245 'prefs-edits' => 'የለውጦች ቁጥር:',
246 'changepassword' => 'መግቢያ ቃልዎን ለመቀየር',
247 'skin' => 'የድህረ-ገጽ መልክ',
248 'math' => 'የሂሳብ መልክ',
249 'dateformat' => 'ያውሮፓ አቆጣጠር ዘመን ሥርዓት',
250 'datedefault' => 'ግድ የለኝም',
251 'datetime' => 'ዘመንና ሰዓት',
252 'prefs-personal' => 'ያባል ዶሴ',
253 'prefs-rc' => 'የቅርቡ ለውጦች ዝርዝር',
254 'prefs-watchlist' => 'የሚከታተሉ ገጾች',
255 'prefs-watchlist-days' => 'በሚከታተሉት ገጾች ዝርዝር ስንት ቀን ይታይ፤',
256 'prefs-watchlist-edits' => 'በተደረጁት ዝርዝር ስንት ለውጥ ይታይ፤',
257 'prefs-misc' => 'ልዩ ልዩ ምርጫዎች',
258 'saveprefs' => 'ይቆጠብ',
259 'resetprefs' => 'ይታደስ',
260 'oldpassword' => 'የአሁኑ መግቢያ ቃልዎ',
261 'newpassword' => 'አዲስ መግቢያ ቃል',
262 'retypenew' => 'አዲስ መግቢያ ቃል ዳግመኛ',
263 'textboxsize' => 'የማዘጋጀት ምርጫዎች',
264 'rows' => 'በማዘጋጀቱ ሰንጠረዥ ስንት ተርታዎች?',
265 'columns' => 'ስንት ዓምዶችስ?',
266 'searchresultshead' => 'ፍለጋ',
267 'resultsperpage' => 'ስንት ውጤቶች በየገጹ?',
268 'contextlines' => 'ስንት መስመሮች በየውጤቱ?',
269 'contextchars' => 'ስንት ፊደላት በየመስመሩ?',
270 'recentchangesdays' => 'በቅርቡ ለውጦች ዝርዝር ስንት ቀን ይታይ?',
271 'recentchangescount' => 'በዝርዝርዎ ላይ ስንት ለውጥ ይታይ? (እስከ 500)',
272 'savedprefs' => 'ምርጫዎችህ ተቆጥበዋል።',
273 'timezonelegend' => 'የሰዓት ክልል',
274 'timezonetext' => 'ከ Server time (UTC) ያለው ልዩነት (በሰዓቶች ቁጥር) <br/>(እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ እንደገና ስድስት ሰዓት ይጨምሩ።)',
275 'timezoneoffset' => 'ኦፍ ሰት¹',
276 'guesstimezone' => 'ከኮምፒውተርዎ መዝገብ ልዩነቱ ይገኝ',
277 'allowemail' => 'ኢሜል ከሌሎች ተጠቃሚዎች ለመፍቀድ',
278 'defaultns' => 'በመጀመርያው ፍለጋዎ በነዚህ ክፍለ-ዊኪዎች ብቻ ይደረግ:',
279 'files' => 'የስዕሎች መጠን',
280
281 # Recent changes
282 'nchanges' => '$1 {{PLURAL:$1|ለውጥ|ለውጦች}}',
283 'recentchanges' => 'በቅርብ ጊዜ የተለወጡ',
284 'recentchangestext' => "በዚሁ ገጽ ላይ በቅርብ ጊዜ የወጡ አዳዲስ ለውጦች ለመከታተል ይችላሉ። <br /> ('''ጥ'''፦ ጥቃቅን ለውጥ፤ '''አ'''፦ አዲስ ገጽ)",
285 'rcnote' => 'ባለፉት <strong>$2</strong> ቀኖች የተደረጉት <strong>$1</strong> መጨረሻ ለውጦች እታች ይገኛሉ።
286
287 :<big>አ</big>ማራጮች፦',
288 'rcnotefrom' => 'ከ<b>$2</b> ጀምሮ የተቀየሩትን ገጾች (እስከ <b>$1</b> ድረስ) ክዚህ በታች ይታያሉ።',
289 'rclistfrom' => '(ከ $1 ጀምሮ አዲስ ለውጦቹን ለማየት)',
290
291 );